እንኳን ወደዞን ዘጠኝ በደህና መጡ!

ይህ ዞን ዘጠኝ ነው! በዞን ዘጠኝ ኢትዮጵያ ሐሳቦች በጽሁፍ ይንሸራሸራሉ፡፡ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚበጁ ምክረ ሐሳቦች ይነሳሉ፤ ይጣላሉ፡፡ መንግስት ይወቀሳል፣ ይተቻል፣ ይከሰሳል፡፡ ለታላቂቷ ኢትዮጵያ የሚበጅ መልካም ሐሳብ ካልዎት – እባክዎ ከኛ ጋር በዞን ዘጠኝ ላይ ይጻፉ፡፡

Posted on May 24, 2012, in ጦቢያ በትዊተር. Bookmark the permalink. 1 Comment.

  1. bashaw endale

    ሰላም ሰላም ለተከበረወ አፀደ ሀሳብ! ይህም አፀድ በከበረው የኢትዮጵያ የወነድእህትማማች ቅን ምክረ ሐሳቦች ጠንክሮ የነግይትዎን ኢትዮጵያ እንደሚመሰረት አልጠራጠርም፡፡ ትንሽ ነገር ማለት የምፈልገው ዞን በሚለው ቃል ቀጠና ብነለው መልካም ይመስለኛል፡፡ በተረፈ ቸር ይግጠመን

Leave a comment